Skip to content

Commit

Permalink
Amharic translation for "about"
Browse files Browse the repository at this point in the history
  • Loading branch information
amenk committed Oct 8, 2023
1 parent 5c1496c commit bd7dc84
Showing 1 changed file with 4 additions and 4 deletions.
8 changes: 4 additions & 4 deletions lib/base/pages/about/translations/about_localizations_am.dart
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -5,17 +5,17 @@ class AboutLocalizationAm extends AboutLocalization {
AboutLocalizationAm([String locale = 'am']) : super(locale);

@override
String get aboutCollapseContent => 'AddisMap, Ethiopia collected hundreds of bus- and minibus-routes in Addis Ababa and added them to OpenStreetMap to make them usable for the general public. This app is based on the work of Trufi Association. Trufi Association is an international NGO that promotes easier access to public transport. Our apps help everyone find the best way to get from point A to point B within their cities.\n\nIn many cities there are no official maps, routes, apps or timetables. So we compile the available information, and sometimes even map routes from scratch working with local people who know the city. An easy-to-use transportation system contributes to greater sustainability, cleaner air and a better quality of life.';
String get aboutCollapseContent => 'አዲስ ማፕ, በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአውቶብስ እና ሚኒባስ መንገዶችን ሰብስቦ በOpenStreetMap ላይ በማከል ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲውሉ አድርጓል። ይህ መተግበሪያ በት ማህበትሩፊ ስራ ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ መተግበሪያ በTrufi ማህበር ስራ ላይ የተመሰረተ ነው። ትሩፊ ማህበር የህዝብ ማመላለሻን ቀላልነት እና ተደራሽነት የሚያበረታታ አለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። የእኛ መተግበሪያ ሁሉም ሰው በከተማው ውስጥ በሚጓጓዝበት ወቅት ከነጥብ ሀ እስከ ነጥብ ፐ ለማግኘት ምርጡን መንገድ እንዲያገኙ ያግዛል። \n\nIn በብዙ ከተሞች ውስጥ ምንም አይነት ኦፊሴላዊ ካርታዎች፣ መስመሮች፣ መተግበሪያዎች ወይም የጊዜ ሰሌዳዎች የሉም። ስለዚህ ያለውን መረጃ እንሰበስባለን እና አንዳንዴም ከተማዋን ከሚያውቁ የአካባቢው ሰዎች ጋር በመስራት ከባዶ መንገዶችን በዲጂታል ካርታ እንዲቀናበሩ እናደርጋለን። መተግበሪያችን ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የመጓጓዣ ዘዴ ለበለጠ ዘላቂነት ላለው ለውጥ፣ ለንጹህ አየር ጠበቃ እና የተሻለ የህይወት ለመምራት ያግዛል።';

@override
String get aboutCollapseContentFoot => 'We need mappers, developers, planners, testers, and many other hands.';
String get aboutCollapseContentFoot => 'ካርታ ሰሪዎች፣ ገንቢዎች፣ እቅድ አውጪዎች፣ ሞካሪዎች እና ሌሎች ብዙ እጆች እንፈልጋለን።';

@override
String get aboutCollapseTitle => 'More About AddisMap and Trufi Association';
String get aboutCollapseTitle => 'ስለትሩፊ እና አዲስ ማፕ ተጨማሪ';

@override
String aboutContent(Object appName) {
return 'Need to go somewhere and don\'t know which minibus or bus to take?\nThe $appName App makes it easy!\n\nAddisMap is team from Ethiopia and beyond. We love minibuses and public transportation, and we want to make it easier to use for everyone. So we developed this app. We hope you enjoy it.';
return 'የሆነ ቦታ መሄድ አለብህ እህ (ሽ) የትኛውን ታክሲ ወይም አውቶቡስ መውሰድ እንዳለብህ (ሽ) አታውቅም (አታውቅቂ)?\n ይህንንም $appName ቀላል ያደርገዋል!\n\n የትሩፊ ማህበር የቦሊቪያ እና ከዚያ በላይ የሆነ ቡድን ነው። የህዝብ ማመላለሻን እንወዳለን፣ እና ለሁሉም ሰው ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን እንፈልጋለን። ስለዚህ ይህን መተግበሪያ ገንብተናል። እንደምተደሰቱ እና ለናንተም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚሰጥ ተስፋ እናደርጋለን።';
}

@override
Expand Down

0 comments on commit bd7dc84

Please sign in to comment.